በትላንትናው ዕለት በጋዛ የተለያዩ አካባቢዎች ከሁለት ወራት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በተደረገ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከ400 በላይ ንጹሀን መሞታቸውን እና አሁንም በፍርስራሾች ውስጥ አድራሻቸው የጠፉ ሰዎች ...
ሲስተር ማርጋሪታ በሚል ስም የሚጠራው ይህ ሰው ከትንሽ ጊዜ በኋላ ህጻኑን ያስጠለሉት እናትም ህይወታቸው ማፉን ተከትሎ ይህ ሰው ህይወቱን ከሌሎች የመነኑ ሴቶች ጋር እንዲኖር ይደረጋል፡፡ ከሴት ...
የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ምክትል አስተዳዳሪ ሼክ ታኖን ቢን ዛይድ አል ናህያን ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ስኮት ቤሴንት ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል። ...
በአሁኑ ወቅት የዓለማችን ቀዳሚ የሚባሉት ባለጸጋ የሆኑ ግለሰቦች በሚዲያ እና ቴክኖሎጂ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ ናቸው፡፡ ለአብነትም የአማዞኑ የሎጅስቲክስ ኩባንያ ባለቤቱ ጄፍ ቤዞስ ዋሽንግተን ፖስት ...
የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ የተፈጸመ መፈንቅለ መንግስት" ሲል ...
ፕሬዝዳንት ትራምፕ እና ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ በአረብ ኤምሬትስ እና በአሜሪካ መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነት በማውሳት፤ በመካከለኛው ምስራቅ እና በአለም ላይ ደህንነትን እና መረጋጋትን ለማስፈን ...
በጋዛ የታገቱ እና የጠፉ ቤተሰቦች ፎረም የእስራኤል መንግስት በጋዛ ጥቃት ለመፈጸም መወሰኑ "ታጋቾቹን ለመተው መምረጡን ያሳያል" ብሏል። የእስራኤል መንግስት ታጋቾቹ የሚለቀቁበትን ሁኔታ ከሚያመቻቸው ...
አሜሪካ የመጀመሪያው ምዕራፍ እስከ ሚያዚያ አጋማሽ ድረስ እንዲራዘም እና በዚህ ጊዜ ውስጥም የታጋች እና የእስረኛ ልውውጡ እንዲቀጥል ሀሳብ አቅርባለች፡፡ የአሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ መልዕክተኛ ...
የዱባይ ምክትል ገዥና የአረብ ኢምሬትስ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሼክ ታህኑን ቢን ዛይድ አልናህያን በነገው እለት በአሜሪካ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። ሼክ ሼክ ታህኑን ቢን ዛይድ ...
ሊዮኔል ሜሲ በገጠመው ጉዳት አርጀንቲና በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኡራጓይ እና ብራዚል ጋር በምታደርገው ጨዋታ እንደማይሰለፍ ተገለጸ። ሜሲ ኢንተር ሚያሚ አትላንታን ባሸነፈበት ጨዋታ የብሽሽት ጉዳት ...
የስልክ ውይይቱ በዋናነት በተለይ በዩክሬን ያለውን ጦርት በስምምነት ለመቋቸት አሜሪካ ባቀረበችው እቅድ እንዲሁም "የአሜሪካ-ሩሲያን ግንኙነትን ወደነበረበት መመለስ ላይ ያተኮረ እንደነበረ የክሬምሊን ...
በህንድ ኒው ደልሂ የሚገኘው የጋዚፑር የቆሻሻ ክምር በአለም አቀፍ ደረጃ በስፋቱ እና ከፍታው ቀዳሚ ነው፡፡ በ1984 በምስራቃዊ ደልሂ የተቋቋመው የቆሻሻ መጣያ ስፍራ በአመታት ውስጥ ወደ ተራራነት ...